Duration 10:59

እጅግ ወሳኝ መረጃ፡ ተገለዋል ስለተባሉት አረበኛ መሳፍንት የተረጋገጠ መረጃ ደርሶናል | መቀሌ የአየር ድብደባ አስደንጋጭ ሀዘን ተሰማ ሌሎችም በርካታ መረጃዎች

24 071 watched
0
298
Published 26 Aug 2021

በሚዛናዊነት ለቀዳሚነት እንሰራለን !!! ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደምን ሰንብታቹሀል ይህ ምን አዲስ የተሰኘው ቻናል ነው በዚ ቻናል ወቅታዊ ታማኝ እና የተረጋገጡ መረጃወች ይደርሶወታል ይህን ቻናል በመቀላቀሎ ክብር ይሰማናል እናመሰግናለን የሁሉም ሰው የህይወት ታሪክ እንደሚነበብ መፅሀፍ ነው ።የሚነበብ መፅሀፍ ደግሞ ክፉም ደግም ነገር አለው ። ከክፉው ትምህርትን ከደጉ ደግሞ ጥንካሬን በመማር ለህይወታችን ስንቅ እንያዝ ። የሁልጊዜም መልክታችን ነው ። Share በማድረግ ይተባበሩን። #EthiopiaBreakingNews #EthiopianNews #EthiopiaNewsToday

Category

Show more

Comments - 23