Duration 17:14

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመስቀል አደባባይ-ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር

by EBC
97 422 watched
0
1.7 K
Published 13 Jun 2021

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመስቀል አደባባይ-ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation

Category

Show more

Comments - 404
  • @
    @user-nv4sy5fi6d3 years ago አቢቹ በአንተ ኢትዮጵያ ኖሮ ማለፍ መታደል ነው!የክፍለ ዘመኑ ምርጥ መሪ ነህ! እግዚአብሔር በፊትህ ነው
    ምርጫችን ነህ ምራን!!!💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    68
  • @
    @bethlehemhaile85073 years ago ከአብቹ ጋር ወደ ፊት 💡💡💡💡💡💡
    አቢቹ የኢትዮጵያ ጀግና 💡💡💡💡💡💡
    አቢቹ ፍቅር ሰላም ነው 💡💡💡💡💡💡
    ከአቢቹ እውቀትና ስራ መስራትን ቃል በተግባር እናያለን ለኛ ለኢትዮጵያ አዲስ ሒወት ነው 💡💡💡
    39
  • @
    @solomonkasa71963 years ago በዚህ ዘመን ያለው ትውልድ እድልኞች ነህ ምርጥ መሪ ከእግዚአብሔር ተስጠን ከእርሱ ጋር ሆንህ አገራችን ክፍ እናድርግት 16
  • @
    @eilyasgirma87323 years ago አሜን♥ አሜን ♥አሜን♥ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!!አብቹ አንበሳችን ♥♥♥ 3
  • @
    @yonasbelay75833 years ago ክቡር ሰው ክብርን ያበዛል እግዛብሄር ህዝብህ ን ያስገዛልህ መልካም መሪ ማግኘት እግዚአብሔር የሚያስበው ህዝብ አለ ማለት ነው 27
  • @
    @kidestababo81153 years ago አቦ ሺ አመት ንገስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የ ኢትዬጵያ ጠላቶችክ አይናቹ ደም ይልበስ ስራ በተግባር እንጂ በየጉራጉሩ እየዞሩ ቱሪ ናፋ ሁላ ዘራፍ እያሉ ወሬ ማውራት አይደለም እደዚ ሰርቶ ማሳየት ነው እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልን ክፍሽን አያሰማን ዞሮ መግቢያችን ጠላቶችሽ ከግርሽ ስር መውደቃችው አይቀርም !! 10
  • @
    @esetneshweldetensay41053 years ago Prime ministe Dr.Abiy Ahmed You are blessed and great person,Your heart and you words are blessed. God blessed Ethiopia and people of Ethiopia. 11
  • @
    @shelohama96123 years ago I bless your mother who brought up with guided dream to save Ethiopia. Thank you Abicho! 21
  • @
    @lililetel91283 years ago ስሜን ኣብየ አግዚኣብሄር ኣስጀምሮ ያስጨርስህ ተባረክ ኣቶ ታከለ ው / ኣዳነች ኣብረው ለሚሰሩም አናመሰግናለን 18
  • @
    @haymanotbogale62453 years ago የእግዚአብሔር ስጦታ
    ዶ/ር አብይ አህመድ ከባርነት
    የምታወጣን አንተነህ በርታልን!!
    21
  • @
    @daninegi74713 years ago Proud of Ethiopia for ever God bless you 34
  • @
    @tsegaye75483 years ago God chosen Ethiopia viva. Thank PM Abiy💡💡💡 21
  • @
    @bizuneshmengiste1303 years ago ማንም ሊደርስበት አይችልም የአስተሳሰብ ድሀ ሆነን ነዉ የምንጠላዉ እንጂ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ 19
  • @
    @hannahanna8263 years ago አብያችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን አስተሳሰብህ እሃ ስራህ በጣም ያስደስተኛል ተባረክ 13
  • @
    @ethiopianforlife97733 years ago My Allah bless you and protect you with your beautiful family my king 🤴 💪🏻❤️🥰🥰😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 3
  • @
    @henokgebree3 years ago Dr.Abiy is not only for Ethiopian he is also for all Africans because of that all Western worried they don't want us supporter each other ❤❤❤🙏🙏🙏 43
  • @
    @MH-kr7rf3 years ago Abiy is the beat man very
    አይዛቹህ እግዚአብሔር አላህ ይረዳቹሀል
    Good will
    23
  • @
    @mimitesfaye19513 years ago Oh what speech ! Please translated this speech to English for our African brothers&sisters 16
  • @
    @tsegaye75483 years ago We chose 💡💡 and seed plant at same day!! Long live Ethiopia 19
  • @
    @metsihetkebede1163 years ago ዐብይን በግል የምትጠሉም ብትሆኑ ፥
    የሰራውን ስራ ለማድነቅ ወደ ኋላ አትበሉ!
    የተሰራው ስራ ፡ የሚታይ እና የሚዳሰስ ነው!
    የብዙ ኢትዮጵያውያን የስራ ውጤትም መሆኑን አትዘንጉ!
    💚💛❤💕"ኢትዮጵያ"💕🍀🌻🌷
    34
  • @
    @user-yq4vk2je9z3 years ago በዶ/ር አብይ የተጀመረው የአመራር ብቃት ኢትዮጵያን ወደብልፅግና ሟሟ ኢንደምያደርስን ሙሉ ኢምነት አለን 42
  • @
    @fikertem.s.85863 years ago God bless ETHIOPIA, WE good ETHIOPIANS ALWAYS PROUD Dr ABIY GOVERNMENTS,ETHIOPIA thanks so much for your HARD WORKS 15
  • @
    @bezatamerat42213 years ago አብያችን ሀገሬን ገና ታበለፅጋታለህ እድሜን ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልኝ። 18
  • @
    @dhugasaibsa13573 years ago 'የአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ክንድ ትሆናለች "ድንቅ የዶር አብይ አባባል ውስጥ አንድ ሃረግ 78
  • @
    @zenagirma82303 years ago አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 14
  • @
    @ethiopianortofocsrsongbisw82443 years ago ዓይናችሁ እያየ አላየንም ለምትሉ ማየት ሳይሆን. ማስተዋል ተስንዋችሃልና እ/ር ማስተዋልን ይስጣችሁ ይባላል ሌላ የለም 19
  • @
    @fantastic12313 years ago United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹forever!!! 37
  • @
    @sisaybook753 years ago Abichu the proud and blessing of Africa generation. 22
  • @
    @egd63983 years ago gGOD BLESS ETHIOPIA, THE PEOPLE OF ETHIOPIA. AND THE LEADERSHIP OF ETHIOPIA. 42
  • @
    @jackjacky81043 years ago I truly appreciate you and your jobs my ministry aby much love for your good works what you have achieving and achieved for your mom Ethiopia 💕❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👀👀⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚🌹💞 18
  • @
    @AmalAmal-mt2eg3 years ago Dr.abey Ahmed u are brilliant and smart leader. Your speeches motivation for all Ethiopians. I never see like Dr abey Ahmed has love for his country and his own people. My people God gives us this kind of lovely leader we have to holding his hands to be seccsed. God bless all. Amen ... 6
  • @
    @issacberhanu22813 years ago ይህን አለማድነቅ ጨለምተኝነት ብቻ አይሆን ድቅድቅ ጨለምተኝነት ነው። በግሌ የመሪያችን ሥራ እጅግ አድናቂ ነኝ። 6
  • @
    @lemmagetachew78793 years ago 👍👍👍የአዲሰ አበባ ከንቲባ የነበሩ ታከለ ኡማ አና ወይዘሮ አዳነች አበቤ 250 ፕሮጀክቶችን እንዲሁም የመሰቀል አደባባይን በማሠራት አዲሰ አበባን በማዘመናችሁ ለትውልድ የሚተላለፍ ድንቅ ሥራ ሰለሠራችሁ ከልብ እናመሠግናለን ። 10
  • @
    @fikreteshome41843 years ago ትግራይን እንደ አዲስ አበባ እንገነባታለን ውበታችን ነች ለኢትዮጵያችን እብይ ይፈፅመዋል 20
  • @
    @unitityisstrenght65783 years ago What a speech Dear prime Minsta!!!!! Proud of ya🇪🇹!!!!! 5
  • @
    @siaw54193 years ago Egizabiher bekininet wuditwan ethiopia❤🇪🇹 eniditimera yoridh,bless u🙏 10
  • @
    @sosiwon38313 years ago Abichu ko my lion king The big God is with you ❤ 3
  • @
    @sBedaso3 years ago መሪያችን ዘመንህ ይለምልም ጀግና ነህ ታሪክ የማይረሳህ በርታልን ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው 😍 17
  • @
    @lemmagetachew78793 years ago ጠቅላይ ሚኒሰተር አቢይ አህመድ ድንቅ መሪ ሰለሆንክ አመሠግንሀለሁ።አዲሰ አበባ የምድር ገነት ፡የውበት ማእከል፡ለአይን ጥሩ ማረፊያ የሚገኝበት፡ ሠው ወጥቶ የሚዝናናበት፡ ተዝናንቶምየሚደሰትበት፡አይቶ የሚረካበት፡ሠዎች ሠርተው የሚበለፅጉባት ድንቅ፡ማራኪ፡ውብ ከተማ ሆናለች። 6
  • @
    @khadygak22733 years ago Dinki nechu geta ba hullu kanete gare yihuni amen 🇪🇹👌💡🇪🇹 4
  • @
    @user-nb8hl4jd5p3 years ago አቡቹ እኔ ምን ላድርግህ ፍቶህን ሰውነቴ ላይ ብነቀስ እነኳን አልረካም ሺ አመት ግዛ የኔ አንደኛ ነህ ለኢትዮጽያ ተስፋ ነህ 6
  • @
    @astergezawe1913 years ago Doctor AbiyI am so proud of you I would like to say thank you to our big God and your mother And your Father 6
  • @
    @diboradaadhii32263 years ago Abichuu koo lenca koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ god with Ethiopia 3
  • @
    @kedirm.d5793 years ago በተረፈ አላህ ይገዝህ የኛ ህዝብ ዴነዝ ነው ልቦና ይስጣቸው ፈጠራ ይጠብቅህ አላህም ይገዝህ በረታ 3
  • @
    @user-yq4vk2je9z3 years ago የዶ/ር አብይ ራዕይ ኢትዮጵያን ወደ ሥልጣኔ መንገድ ኢየመራት ነው
    ፈጣሪን ይርዳህ
    15
  • @
    @hawwiwuddinehcaalaa6533 years ago ሳርቶ ማሳያት ማለት አንተጋ ነዉ አባቴ የኔ ጀግና ማር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤ 12
  • @
    @fikermen16283 years ago ዶክተር አብቹ 💚💛❤ ወንድሜ ልበልህ ወይስ መንግስቴ የቱ ይሻለኛል ?????? 31
  • @
    @hollyalula853 years ago እግዝያብሔር ለሃገሬ ባንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ከፍፃሜው ያደርስ ዘንድ ታማኝ ነው። 3
  • @
    @sofaydagna3 years ago ጥሪህ ሠላምነው እና አላህ ሠላምህን ያብዛልን ክፉ አይካህ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን አሚን 2
  • @
    @docterhabeshatube95513 years ago ወድጃሀለው እንካን ባተ ግዜ ተወለድኩ................
    ..
    ..✞★❖✥✢
    18
  • @
    @aselefechselassie23133 years ago ትክክል ታላቁ መሪያችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ፈርጥ ትሆናለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6
  • @
    @emebetberhane42713 years ago Thank you Dr. Abiy. Your next project should be developing a good health care system for Ethiopia. 9
  • @
    @misrakteferifeleke77283 years ago ጅግና ጎበዝ መሪ ስላልኝ አኮራለሁ መሪዬ ዶር አብይ አሀመድ ይባላል የኢትዮጵያ ኮራት የአፍሪካ ፈርጥ ባሌ ምጥቁ አአምሮ በሰራ አንጂ በውሬ የማያምን የጃመረውን የሚጭርስ የተናገረውን የሚፈፅም የፍቅር ምሳሌ ህዝብን የምውድ ለተነሳብት አላማ በቆራጥነት የሚቆም ለማንም የማያጎበደድ ጆንታውን ውድ መቃብር የከተተ ይህ ነው መሪዬ ዶር አብይ አሱን በመምረጥ አኢትዮጵያ አናበለፅጋለን አሱን በመምርጥ ኢትዮጵያን ከዘረኝነት አና ከባነዳ አገር ከሚያፈርሱ አናደናልን ኢትዮጵያን አና በለፅጋለን ❤❤💡💡💡 ... 5
  • @
    @melakumengeshagenet30313 years ago Definitely you will bring prosperity for East Africa 💚💛❤️
    Love ❤️ and Respect ✊🏾💚💛❤️
    Proud of you dear prime minister Dr Abiy ✊🏾🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    7
  • @
    @halimatamame4823 years ago መቼም. ቢሆን. ሀሳቤ. አይለወጥም. የዶክተር. አብይ. ደጋፊ. ነኝ 17
  • @
    @hassetdino74133 years ago አንተን አለመደገፍ አለማድነቅ አለማክበር ፈጣሪን ማሳዘን ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሰግንሀለን የሰራኸው ለኔ ለወንድሜ ለእቶቼ ነው። 2
  • @
    @misebeyenbeyen81573 years ago ስንቱን ቻልክ ለአንድ ነፍስ መሆን አያቅትህም ይህ ሁሉ ለአገር፡ፍቅር፡ለኛ ለህዝቡቻችን ብለህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ እድሜ ጤና ይስጥህ። 7
  • @
    @woinishetchabbert61953 years ago Congratulations our hero p.m. Dr.Abeiy we are proud of you 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 14
  • @
    @mekdesgebra56623 years ago አብቹዬ የኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ ቃላት የለንም እጅግ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ !!
  • @
    @samueldemissi13 years ago We Ethiopians are very luck to get a leader like Dr abiy 17
  • @
    @nigusiemekonen42143 years ago Long live prime minister Abiye Ahmed! ! 21
  • @
    @hagerezegeye38453 years ago Enkuan abro des alen. Thank you all we 😘 😍 2
  • @
    @solomonfan22293 years ago Trust me my Ethiopian buddies, we are getting better day by day, we are standing together ever before, God bless our MOM Ethiopia 5
  • @
    @riyadmuktar81913 years ago We will continue to pray for you!!! We love you!!
    ዛሬም መጸለይ አናቆምም
    እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አቅም ብርታት ይጨምርልህ አሜን
  • @
    @demekeadamu66253 years ago የኢትዮጵያ ንጉሥ መሪ ፡ ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ። እህቴ አዳነች የኢትዮጵያ ።እመቤት ።። 1
  • @
    @selamawittadesse37273 years ago የኢትዮጵያን ትንሣኤን ለታሳየን ከአምላክ የተሾምክ መሪ አብያችን አሁንም አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ❤❤❤ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ አሁንም ብልፅግ በልፅግፅግ ብይልን ኢትዮጵያዬ ❤❤❤አዲስ አበባዬ❤ 8
  • @
    @truthfactory81393 years ago Bravo your excellency PM Dr Abiy Ahmed. Special thanks to all the hard working Ethiopians/Chinese brothers that made it possible. Working 24/7 to successfully complete a project is not easy. Unlike TPLF, PP is getting projects completed and ON TIME which saves a lot of cost ... 6
  • @
    @beblessed64693 years ago My prime minister God bless you and protect you 🙏🏽
  • @
    @hannaemebetgirmatefera89403 years ago ጀግናችን የእግዚአብሔር ልጅ የኢትዮጵያ በረከት የኢትዮጵያ የፀሐይ ጮራ ያፍሪካ ንጉስ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥል ይጠብቅልን 🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    1
  • @
    @alexm9883 years ago የቆንጆዎች እናት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የፍቅር ተምሳሌት ትሆናለች። በቅን ልቦና በበለፀገ አስተሳሰብ ብልፅግናን በመምረጥ ኢትዮጵያ ን እናስቀድም። 1