Duration 4:38

Filfilu & Demissie - Gidibu Yegna New | ግድቡ የኛ ነው - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

247 688 watched
0
6.5 K
Published 15 Jul 2020

Ethiopian Music : Demissie Fikadu & Filfilu | ፍልፍሉ እና ደምሴ ፍቃዱ - Gidibu Yegna New | ግድቡ የኛ ነው - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) Subscribe: http://goo.gl/vdthqb Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/ Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/ Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt Google+ : https://plus.google.com/+ hoplessable Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 Hope Entertainment

Category

Show more

Comments - 833
  • @
    @sisaykasa75924 years ago ለዚህ ግድብ ብሎ ሂወቱን የሰጠው ኢትዮጵያዊ የበረሃው ጀግና ኢንጂነር ሰመኘው ተብሎ መሰየም አለበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንኳን ደሰአላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ደሰብሎኛል ደስ ይበላቹ💕💕💕 219
  • @
    @user-er7jj9fq9m4 years ago ደስ ብሎናል ግን የበለጠ ደስ እዲለን የጂነር ስመኝ ሀዉል ስሰራ ብቻ ነዉ እስኪ ይሰራ የምትሉ በላይክ እናሳይ የምሬን 50
  • @
    @meeraali10394 years ago ኢንጂነር ስመኘው ኖሮ ይቺን የደስታችነን ቀን ቢያይ ደስታችን ድርብ ይሆን ነበር 😥😥😥😥 47
  • @
    @Gionawit164 years ago የአባይ ግድብን ስታነሱ ኢንጅነር ስመኘውን አስታውሱ እስቲ የምትዘፍኑትና ታዋቂ ሰዎች ቢያንስ በዚህ እንኳን እናስበው እንጂ
    በህይወት ኖሮ የለፋበትን ግድብ ውጤቱን ማየት ቢችል ምኞቴ ነበር። ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
    105
  • @
    @user-lk4tk8do7i4 years ago አዎ በጣም ደስስስ ብሎናል ግን ወገኖቻችን አለቁ ዘረኝነት ከምድረገፅ ያጥፍልን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያውሪድልን አሜንንንንን🙏🙏🙏 40
  • @
    @meseretavrhame61914 years ago ክብር ለኢትዩጲያ ሀገሬ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
    💚💛❤ እንዲሁም ለንፁህ ኢትዩጲያዎች እንኳን ደስ አለን አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር🙏
    ለኢንጂነር ስመኜው ነብስ ይማር😭
    86
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago መለሰ ዜና እና እንጅነረ ሰመኝው😭 ጀግና ናቸው ነፍሳቸውን ይማረው 😭😭😭 አንድ እድል ኖሯቸው ቢያዩት ደሰ ይለኝ ነበረ 😭😭😭 ሞት ክፍ😭 ሰማቸው ግን አይሞትም 👌👍 59
  • @
    @iamanethiopian39494 years ago እንኳን ደስ ያለን ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያን💚💛❤💪💪
    ኢንጅነር ስመኘው እያስታወስን በአባይ ግድብ ላይ አንድ ታሪክ አውይ ሀውልት እንፈልጋለን ነፍሡን በአፀደ ገነት ያሮኑርልን መቼም አንረሳሁም ጀግናችንንንን
    21
  • @
    @user-gx4yh3bd2u4 years ago በጣም ደስ ብሎኛል
    ስመኜው በቀለ ይሄን ቀን ቢያይ😭
    9
  • @
    @tahaadam29654 years ago Your bro from sudan i wish for you all the best Ethiopia to the top never give up for real 114
  • @
    @AnwarAnwar-dv5ky4 years ago አንኩአን አብሮ ደስ አለን
    ዘረኞች ተማረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹E🇪🇹t🇪🇹h🇪🇹i🇪🇹o🇪🇹p🇪🇹i🇪🇹a🇪🇹
    18
  • @
    @idontknowwhyhetoucheditfro7904 years ago Congratulations to all of Ethiopia
    ደግሞም እግዚአብሔር ስለ አደርግልን እናመስግን
    ይህ ከእኛ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነዉ
    ስለ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ትላንትም ነበር ዛሬም አሉ ለነጌም ይኖራል የኢትዮጵያ አምላካችን
    ስለ ሁሉ ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    2
  • @
    @user-yw5xy1lf1j4 years ago በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ድሮም ትልቅ ናት አሁንም ትሆናለች ግን ለዚህ ትልቅ መሰዋት የከፈለው በበረሀ ተከራቶ የቀረው ጀግናው ኢጅነር ስመኘው በቀለ ክብር ይገባዋል 💪 አባቴ ነፍስ ይማር😢 አንተንና አሳምነው ፅጌን መቸም መርሳት አልችል የዘላለም ጀግኖቸ💪💚💛❤ 1
  • @
    @SabaEthiotube4 years ago አወ ግድቡ የኛ ነው እንኳን ደስ ያለን ውድ ኢትዮጲያዊያን ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ኢትዮጲያ ❤️🇪🇹 20
  • @
    @user-fn4jw6ot5v4 years ago እርግጠኛ ነኝ ድስ ላይክ የምታርጉ እናታችሁን አትውዱም ማለት ነው ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍርዳችሁ እውነት በናት ቤት ማውቃችሆ ነው 1
  • @
    @user-ur8eo4oh1o4 years ago እንኳን ደስ አለን እንካን ለዚ ቀን ላደረሰን ቀን ፈጣሪ ይመስገን ። 1
  • @
    @-wibhabeshochi50974 years ago ገቡ የኛ ነው አዎ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ታሪክ ሣይሆን ያየነው ነው በተግባር ለጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለስመኝው በቀለ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መቼም አትረሱም የአባይ ባለውለታዎች ማን እንደነሱ 65
  • @
    @user-hz5po2fm3r4 years ago 8100A የሚለውን ዘፍናቹ አሁን በህይወት አቆይቶ ለዚህ አበቃን ተመስገን አምላኬ ግድቡ የኛ ነው 😍😍😍😍😍
  • @
    @user-yb7kp9og7n4 years ago ደስ ብሎናል ያስብ ነውን አሳክተና😘አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏ክብር ለመዳንያለም 1
  • @
    @alwayskeepthefaith82724 years ago የሰራ እንጂ ያወራ ሲቦርቅ ማየት ኣይነፋም። ስለመፋቀር ስለመከባበር ባወራ ኣንደበት ምነው ስለሰሩትም ቢመሰከር። ታሪክ መስራት እንጂ ታሪክ ማውራት ጥቅም የለውም። ይህን እጹብ ድንቅ የሆነን ለዘመናት ያልታሰበውን እውን ላደረጋችሁ የቀድሞው ስርኣት መሪዎችን እናመሰግናለን። ኣባት ስመኘው ነብስህን በገነት ያኑራት።
  • @
    @user-rm1yq9rf4o4 years ago በጣም ደስ ብሎናል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ግን ስሙ በስመኘው ስም መሆን አለበት።
    ከተስማማችሁ ውድ ያገሬ ልጆች እወዳችሁ አለሁ
    ... 32
  • @
    @aynalemwoldeysadik32364 years ago ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ኦንኳን አብሮ ደስ አለን የኔ ውዶች! ሚኪዬ እዚህ የኢትዮጴያ ምርጥ ልጆች የተሳተፉት ታሪካዊ ስፍራ ላይ በመገኘትህ እና አብሮነትህን በማሣየትህ የተሠማን ደሥታ እጥፍ ነው
  • @
    @kokoekokoed5324 years ago አዎን፡የእኔም፡ያንችም፡የእሱም፡የነሱም፡ነዉ፡እልልልል፡በስመሀም፡ድልሉ፡የእኛ፡ነዉ፡ደስታያ፡ወደር፡የለዉም፡ክብር፡ለፈጣሪ፡ከሸቃላ፡ወደ፡መዳምነት፡እድሜ፡ይስጠን፡
  • @
    @hailebesufkad4 years ago እስኪ እንደኔ በደስታ የፈነደቀ ማነው በክርስቶስ አቤት ደስታ አቤት ፌሽታ በቃ ኢትዮጵያ ድህነት ቻው
    እንጅነር ስመኘው በቀለ ሁሌም በልባችን❤ትኖራለክ!!
    23
  • @
    @daniyatmekebebe38724 years ago ይሄ የመከራ ወራት አልፌልን ትንሳኤዋን ከሚያዩት ያድርገን 😭😭😭😭 2
  • @
    @osmanabusawda224 years ago مبروك وألف مبروك يأخت بلادي حفظك الله ورعاك ودوما أشوفك عال مرفوع الرأس 1
  • @
    @nattyschoice11204 years ago ሁላችንም ይህ የእኛ እና የአገራችን እድገት መሰረት የሆነው ግድብ መደገፍ አለብን የአገሬ ልጆች ሰላም ለአገራችን እንዲሆን ፀሎት አድርጉ፡፡ 1
  • @
    @user-df6pb3su3c4 years ago ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ነሽ ምክኒያቱም ሰለ ሀገር የቆሙ በጸሎት ያጸኑሽ የቅዱሳን አባቶቻችን የእመቤቴ አስራት ሀገር ስለ ሆንሽ ነው አጥፊዎች እግዚአብሔር ይንቀልልን ግድቡ የኛ ነው ድል ድል ለሀገሬ አይዞን ሁላችንም ኢትዮጽያኖች እንኳን ደስ አለን
  • @
    @wanuyeabatualij39824 years ago ግድቡ የኔ ነው the dam is mine❤🇪🇹❤
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እትዮጵያዬ በጣም እወድሻለሁ ❤😍🥰🥰🥰🥰😘
    1
  • @
    @mohammad59574 years ago ልክ እንዳልነው አደረግነው ግድቡ የእኛ ነው ዋው ያኔ ስመኘው ነበረ እጥፍ ድርብ ነው ደስታችን 😘😘😘❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @
    @habibamelese53334 years ago አልሃምዱሊላህ ደሰ ብሎናል መጨረሻውን ያሳምርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ከህዝባትንና ከአብያችን ጋ ወደፊት ኢንሻአላህ አልሃምዱሊላህ
  • @
    @bakrihamed31674 years ago تحيه للشعب الاثيوبي الجميل ... والاجمل سد النهضه I like Ethiopia
  • @
    @user-nb6cg2wc7q4 years ago ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ኢንጅነር ሥመየዉ በቀለ አላህ ይረሀመዉ ለዚህ አበቃል አልሀምዱሊላህ እሱንም አላህ ጀነት ይወፍቀዉ ግን ለወድማችን ስመኘዉ በቀለ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ብየ አሥባለሁ
  • @
    @vippiv49444 years ago አወ በጣም ዴስ ብሎናል ምነው ጀግናው ስመኘው በቀለ ለአንድ ግዜ እንኳን ባየው የኔ ጀግና ለዠላለም እናስታውሰው አለን
  • @
    @user-fu6il3fy3h4 years ago እንኳን ድስ አለሺ እናት ሀገሬ ከስድት ስመለስ ሄጀ ለማየት ያብቃኝ ገና እንሄዳለን
  • @
    @martauser98044 years ago እንኳን አብሮ ደስ አለን ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
  • @
    @hope2633cu2 years ago Ditshu+Filfilu+ Deme our best comedian..... We are relaxing with u always
  • @
    @user-uz8bc4im6h4 years ago እንኳን አብሮ ደስ አለን ሀገሬ ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር 💚💛❤️
  • @
    @melesewsolomon99114 years ago እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስ አለሽ አገሬ ኢትዮጲያ አባይ አባይ አባይ የአገር ለምለም የአገር ሲሳይ እኛንም ደስ ብናናል ከይስራኤል ደስታው ለመላው ኢትዮጲያዊያን ነው ኢትዮጲያ በክብር ለዘላአለም ትኑር አሜን 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
  • @
    @user-bu2qi6bz8f4 years ago እዎ ከደስታ በላይ ነው ለተተኪው ትውልድ መልካም ነገር ማበርከት በራሱ እጅግ በጣም ትልቅ እድል ነው ተመስገን ጠላት ደስ አይበልህ ሀገሬ ክብሬ ሀገሬ መመኪያየ ሀገሬ ኩራቴ አዎ ግድቡ የኛ ነው።።።።። 2
  • @
    @user-Eth4 years ago Congratulations to all Africa countries. Ethiopia is a powerhouse of the 21st century. 4
  • @
    @Zehabu.4 years ago ጣሊያን ቢመጣ አለው መመለሻ
    ግብፅም ቢመጣ አለው መመለሻ
    እኛን ያስቸገረን አበሻ ላበሻ !
    ____
    የምትስማሙ ሰብስክራይብ!
    7
  • @
    @emnet11254 years ago ኢትዮጵያዬ ሀገሬ 💚💚💛💛❤❤😍😍😍
    እልልልልልልል ግድቡ የኛ ነው
    ኢንጂነር ስመኘው ጽጌ አለክ አልሞትክም ሁሌም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ነክ
    5
  • @
    @merdeyamohamad22104 years ago አልሀምዱሊላክ ደስ ይላል ሸጠው የሚሉት ማፈሪያውች አሁንም እንረዳለን
  • @
    @user-zf4wk8rj6u4 years ago በጣም ደስ ይላል ግድቡ የኔነው
    የዘፈኑ ነገር እንኳን ተውት ያዛጋን 😁
  • @
    @solesole51984 years ago Wow it's really good to hear this news, from all those sarow and bad news about our neighbor Ethiopia I wish all the best and unity to yure people and Government of Ethiopia.
    From Eritrea.🏞🍾🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
    18
  • @
    @user-kz8ez9rd6k4 years ago አገራችን ኢትጵያ ወንዛችን አባይ ውሃ እየሞላን ነው ግብጥ ነው ግልብጥ ዝም በይ ግድቡ የኛ ነው አዎ የኛ ነው ኢጅነር ስመኝው ነብስህን ይማረው🙏 4
  • @
    @user-lu4cp5zs7l4 years ago ዋው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ❤❤❤❤❤💚💛❤
    ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች
    2
  • @
    @ethiopiatub93034 years ago እረ ማነው እንደኔ በግድባችን ፍንድቅድቅ ያለ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
  • @
    @lenoretedebeka88404 years ago በእቃ ስደት በቃኝ እናት አገሪ ብገባስ መዳሜ ግን እግር ጥሎሽ ትመጪ ይሆናል ያገናኝን ብቻ 13
  • @
    @asenemaryamlijiyoutube68184 years ago እንኳ ደሰ አላቸው ወድ እትዮጵያን ወገኖች እግዚአብሔር ከዝ የበለጠ ደስታ ያምጣልን ሀገረ ሰላም አደርጎ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘 1
  • @
    @user-sw4sq5ou6s4 years ago እንኳን ደስ ያለን ግድብ የኛነው እልልልልልልልልልልልልል🇪🇹💚💛❤️
  • @
    @bezuneshjimma78494 years ago Thank you so much Ethiopia comedians 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @
    @dibora79104 years ago yeeesssssssssss
    hashuuuuuuu
    love you ETHIOPIA ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹↩↩
  • @
    @user-ub5uw9ve8e4 years ago ደስ ብሎናል ተመስገን የበረሀው ሲሳይ ማለት ሊቀር ነው እኛው ልንጠቀምበት ነው💪💪💪💪✌💋 19
  • @
    @melakusolomon62044 years ago Thank you so much guys for this! Congrats Ethiopia!
  • @
    @ethiopiahagre17394 years ago እንኳን አብሮ ደስ ያለን እልልልልልልል የስመኘውን ሀውልት እናቆማለን
  • @
    @mimim99824 years ago እልልልልልልልል እኛም ደስ ብሎናል ኢትዮጵያ ምንግዜም ትሳቅ ጠላታችን በአይኑ አመድ ይግባ
  • @
    @makdametaferia36394 years ago እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህንን ቀን ምነው አንዴ ቀና ብሎ ኢንጂነር ስመኘው ማየት ቢችል፣ክብር ለኢንጂነር ስመኘው።
  • @
    @lolleady27754 years ago ከፍ በይ ሀገሬ ከፍ ከፍ !!ድል ለሀገራችን ስላም ለህዝባችን !! 3
  • @
    @ethioviral97634 years ago ህዳሴን ግድብ ሞልተን ሌላ እንገድባለን ማንም ሊያስቆመን አይችልም ምትሉ Like
  • @
    @eneyefiqrtwilidnegni98744 years ago ስታምሩ እንወዳቿለን የናተም አስተዋጾ ትልቅ ነው ተባረኩ ደስ ብሎናል የሁላችንም አስተዋዕጾ ለዚ አበቃን በፈጣሪያችን እርዳታ አሁንም እሱ ይርዳን 1
  • @
    @etenteddy32314 years ago በርግጠኝነት ከመቶ በላይ ዲስላይክ ያደረጉት ሰዎች መቼም ኢትዮፕያዊ ናቸው አልልም ምድረ ይሁዳ
  • @
    @user-he2qp9mf4r4 years ago አልሃምዱሊላህ ወላሂ በጣም ነው ደሰየሚለው ሰመኘው ኖሮ ይህን አይቶብሆን
  • @
    @habshihabshi29434 years ago ተመስገን አምላኬ ይሄን ያሰማን ጌታ ፈጣሪ ይመስገን ሁላችንም ከስደት ተመልሰን የምንናፍቀውን ቤተሰቧቻችንን የምናይበት ግዜ ያምጣልን አባይ መጨረሻውን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን
  • @
    @hanannita3474 years ago ስመኘው ነብሱን ይማረው፡፡ ሃውልት እዲሰራለት ምትፈልጉ ለስመኘው አባይ ላይህ ላይክ
  • @
    @tsigeethio13614 years ago አሁን ተመስገን ግድባችን መሞላት ጀምሯል
    ልክ አባይን እንደገደብነው ዘረኝነትንም ገድበን ሀገራችንን ወደ ሰላሟ መመለስ ይቀረናል
    ፍቅር አንድነትን ለኢትዮጵያችን!! 💚💛❤
    1
  • @
    @user-ge8db7yv5l4 years ago ሼር ለ ግብፆች እንኩዋን ደስ ያለን ኢትዮጲያዬ ሁሌም ፍክት በይልኝ
    እዛ ሰፈር የተቃጠለ ነገር ይሸተኛል ሀሀሀሀሀሀሀሀ
    2
  • @
    @wassimgm31884 years ago ብዙ ማድረግ ይቻላል.... ምን አለ ትንሽ ግዜ ሰላም ብንሆን አንድ ብንሆን.... !!!
  • @
    @aynalemderbe32564 years ago congera ethiopia 💚💚💚
    💛 💛💛
    ❤️❤️❤️🇪🇹
  • @
    @user-ly6pi8sr2q4 years ago ግድቡ የእኛ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማ ሀገሬ ደስ ብሎኛል
  • @
    @temrayaapptube74634 years ago በህይወቴ እንደዚህ ቀን ደስተኛ ሁኘ አላቅም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 3
  • @
    @Em.YouTube.4 years ago ማናው ደስስስስስ ያለው የአባይ ግድባችን ሙሌት ሰብስክራይብ አርጉኝ 1
  • @
    @nigushilufabay7984 years ago በጣም ደስ ብሎኛል እኛም፡
    አገሬ እንኳን ደስ አለሽ።
    ኩበት እና እንጨት ለቀማ ቀረ
    መብራት በፈረቃ መጥፋት ቀረ።
    2
  • @
    @user-ri8ej6vp4h4 years ago ምነው ስመኝ ድክልምህ ባይንህ ባየህ የበረሀው ጀግና መሬቱ ፍራሽ ይሁንልል ሀሌም ስምህ ከኛ ነው ነብስህ በገነት ያነረው ፍጻሜው ያሳምርልን 1